አሮን ሞኮኤና

ከውክፔዲያ

አሮን ሞኮኤና

ሙሉ ስም ቴቦሆ አሮን ሞኮኤና
የትውልድ ቀን ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ቦይፓቶንግደቡብ አፍሪካ
ቁመት 185 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተካላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ጆሞ ኮስሞስ
ባየር ሌቬርኩሰን
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1999-2003 እ.ኤ.አ. አያክስ 7 (0)
2001 እ.ኤ.አ. ጀርሚናል ቢርስሾት (ብድር) 12 (1)
2002 እ.ኤ.አ. ጀርሚናል ቢርስሾት (ብድር) 29 (1)
2003-2005 እ.ኤ.አ. ኬ.አር.ሲ. ጌንክ 30 (0)
2005-2009 እ.ኤ.አ. ብላክበርን ሮቨርስ 101 (0)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ፖርትስማውዝ 60 (2)
ብሔራዊ ቡድን
ደቡብ አፍሪካ (ከ፳፫ በታች)
ከ1999 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 104 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ቴቦሆ አሮን ሞኮኤና (ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለፖርትስማውዝ የእግር ኳስ ክለብ ይጫወታል። ሞኮኤና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንም አባል ነው።