አስማተ ጳጳሳተ ኢትዮጵያ
Jump to navigation
Jump to search
አስማተ ጳጳሳተ ኢትዮጵያ ከአቡነ ፍሪምናጦስ ጀምሮ እስከ 1850ዎቹ ድረስ የነበሩትን የኢትዮጵያ ፓትሪያርኮች የሚዘረዝር ጽሑፍ ነው። በ1864 ተደርሶ በ1891 የታተመው ይህ ዝርዝር ከስር ቀርቧል። በዚያውም ግዕዝና የአማርኛ ሥነ ጽሑፍም አካቶ ይዟል።

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይንም እዚህ [1] ላይ ቢጫኑ የመጽሐፉን ሙሉ ገጾች ማንበብ ይችላሉ