አስበጂና ላኪልኝ

ከውክፔዲያ

አስበጂና ላኪልኝ

(24) የአለቃ ገብረሀና ጎረቤት የሆኑት አንዲት ወ /ሮ የአለቃን ባለቤት ወ /ሮ ማዘንጊያን ከአንድ ጎበዝ ጋር አስተዋውቃ ሁለቱ በየጊዜው ከቤቷ እየተገናኙ የልባቸውን ይወያያሉ። ከእለታት አንድ ቀን አለቃ ቤተ ክርስቲያን ተሳልመው ሲመለሱ ቤታቸው የፊጥኝ ታስሮና ተዘግቶ ስላገኙት ባለቤታቸው ወ /ሮ ማዘንጊያ ወዴት አንደሄዱ ጎረቤታቸውን ይጠይቋታል። እርሷም «መደብ እየሰራሁ ስለሆነ ማእዘኑን እያበጀችልኝ ነው» በማለት መልስ ትሰጣለች። እርሳቸውም «ቡና ስለጠማኝ ቶሎ አስበጅና ላኪልኝ» በማለት ትክክለኛውን መልእክት በዘዴ አስተላለፉ አሉ። --213.55.102.49 21:13, 6 ፌብሩዌሪ 2015 (UTC) --213.55.102.49 21:14, 6 ፌብሩዌሪ 2015 (UTC)