አስፋዉ መብራቱ (አይኔን)
Appearance
አንድ አዋቂ አያቱን እንዲህ ይለዋል "እኔ የብርሀን ምፅዋት ነኝ እኔ ስሞት አይኔን አውጠህ አይን ለሌላቸው ስጣቸው" ይለዋል። አያቱም "አይ ልጄ እንዳፍህ ይሁን" አለው። አንድ ቀን ልጁ በአሰም በሽታ ትንፋሽ የሌለው እንቅልፍ ወሰደው። አያቱም አየውና ሞቷል ብሎ አይኑን አውጥቶ አስቀመጠው። ልጁም አስሙ መለሰለትና ነቃ። ወይኔ አይኔ እያለ መጮህ ጀመረ። ከዛም ተረጋጋና ግን ችግር የለም እኔም ከበድን አገኛለሁ አለ።