አሸነፈቻቸው

ከውክፔዲያ

አሸነፈቻቸው

(6)እሩቅ አገር ላልህሄደው መሽቶባቸው ከሚያውቋቸው ቤተሰብ ቤት ደርሰው አርፈዋል። ቤተሰቡም ካስተናገዳቸው በኋላ በይ መደቡ ላይ አንጥፊላቸው ብለው እናቱዋ ለልጂቱ ይነግሩዋታል። ልጅቷም የአንድ ትንሽ ፍየል አጎዛ ወስዳ ታነጥፍና ትመጣለች። አለቃ አንጥፌልዎታለሁና ሄደው ሊተኙ ይችላሉ ትላቸዋለች። ሄደው ሲመለከቱ አጎዛዋ እጅግ ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ መደቡ መሐል ሆና አንሳ ትታያቸዋለች። ይሄኔ ይህች ድብዳብ እንድተኛባት መቼ ትበቃኛለች ይሏታል። ልጅቱም ስትመልስላቸው እሱን ከጨረሱ በኋላ እጨምርልዎታለሁ አለቻቸው ይባላል።