Pages for logged out editors learn more
አሹር-ረዕም-ኒሸሹ ከ1409 እስከ 1402 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ገዥ (ኤንሲ) ነበረ።
ለ7 አመታት እንደ ገዛ በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተመዘገበ።