አበበ አረጋይ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ራስ አበበ አረጋይ በንጉሱ ዘመን የጦር ሚኒስቴር እንደነበሩና ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ በፈለገች ጊዜ ለ5 ዓመት በአርበኝነት የተዋጉ ጀግና ኢትዮጲያዊ ናቸው። የትውልድ ሀገራቸው ሰሜን ሸዋ ተጉለት ሲሆን ልዩ ስሙ አጣራ ሚካኤል አካባቢ ነው።

ጀግነው ራስ አበበ አረጋይ ጅሩ አብደላ በተበ፬ለ ቦታ ተወለዱ ::