አበበ አንጣሎ ወዛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አቶ አበበ አንጣሎ ወዛሰሜናሜሪካ ነዋሪ ሲሆኑ የመጀመሪያውን የሳንዲየጎ ከተማ ኢትዮጵያዊያን ማህበር በማቋቋም የተቸገረን ወገናቸውን በሃሳብ በህግ አማካሪነትና በትርጉም ስራ በመርዳት ዝናን ያተረፉ ስመጥር ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ ናቸው። አቶ አበበ በቀድሞዋ ሶቭየት ህብረትበዩኒቨርስቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ ሳንማርኮስበሂሳብ አያያዝ በከፍተኛ ትምህርት ተመርቀዋል።