Jump to content

አበባ ደሳለኝ

ከውክፔዲያ

አበባ ደሳለኝኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች። አበባ ደሳለኝን ታዋቂ ያደረጋት፤ በ1996 ከትዕግስት ፋንታሁን ጋር በጥምረት ያቀነቀነችው እርጅኝ አብሮ አደጌ የሚለው ዜማዋ ነው። ኋላ ላይም የዝና ማማ ላይ ሰቅሏት የነበረውን ሙሽራየ ቀረ አልበም እንዲሁም የለሁበትም የሚሉ ጆሮ ገብ ሙዚቃወችን ለህዝብ ማቅረብ ችላለች።

የስራ ዝርዝር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ወሬውን ሰምቻለሁ

እርጂኝ አብሮ አደጌ (ከትዕግስት ፋንታሁን ጋር)

ገና ጉድ ይሰማል

ግርማ ሞገሰ

ለአይኔ

አይዋሽኝም

የለሁበትም