አባል:ኤፒፋኒ

ከውክፔዲያ
                                                                                                      ይለወጥ

ይለወጥ ከምንላቸው ነገሮች አንዱ የሥራ ባህልአችን ሰዓት(ጊዜ) አጠቃቀማችን ሌሎችም ሌሎችም እንላለን ግን ብዙ ጊዜ ስለ ለውጥ ስናወራ ለውጡ ባልከፋ ግን መሰረቱ ከሌለ ምን ዋጋ አለው እኔ እንደማምነው መሰረቱ የአሳብ ለውጥ ነው ታድያ አሳብ እንዴት ነው ሚለወጠው ሊባል ይችላል እንደኔ እምነት ብዙ አሳቦቻችን አልተፈተሹም ለምሳሌ ስለ እምነት፣ስለባህል፣ስለሥራ ያለው ሀሳባችንሊተች ይገባዋል ስለ እምነት የአብዛኛው ሰው አመለካከት ከሥራው ውጪ ያለውን ጊዜ መጠቀም ወይም እነዲያውም አመም ሲያረገን ስንቸገር ሙግት ሲኖርብን የምንፈልገው ነገር ሲኖር ብቻ ወደ እምነት እናዘወትራለን ይህ ግን ትክክለመኛ አመለካከት አይደለም ብዬ አምናለው ለኔ ህልውና ነው ለምንድነው ህልውና ሚሆነው ነገን ለመኖሬ ከሞትም በዋላ ለመኖሬ ማረጋገጫዬ አምነት ነው ስለዚህ ከፍተኛ ቦታ ሊሰጠው ይገባል ስለማምንባቸው ነገር ለማብራራት በሚቀጥለው ክፍል ቃል እገባለው

  ቸርሰንብቱልኝ