አባል:ካምላክ ታዬ
Appearance
የሙከራ ሙዚቃ ሙክራን እና ፈጠራን መሰረት ለሚያረጉ የሙዚቃ ስልቶች የሚሰጥ የወል ስም ነው። እኝህ የሙከራ ሙዚቃዎች ከ መደበኛው ሙዚቃ ፈንገጥ ያሉ ሊሆኑ ይችላልሉ። በስልተ ምታቸው በስልተ ቅኝትም ሆነ በመላው ሙዚቃዊ መዋቅር ፈጠራ ይታከልባቸዋል። ይህ የሙዚቃ ስልት ለማደግ የቻለው በ20ኛው ክፍለ ዘመን በ አውሮፓ እና ሰሜናዌ አውሮፓ አካባቢ ነው ይባላል