አባል:Abdissa Aga/Amharic Tips
Appearance
...
- ሁለት (ግእዝ እና አማርኛ) ብዜት
ምሳሌ:- ** መጽሐፍ - መጽሐፍት ወይም መጽሐፎች - መጽሐፍቶች
- ህዝብ - አህዛብ ወይም ህዝቦች -
አህዛቦች
- ህዝብ - አህዛብ ወይም ህዝቦች -
ቃል | equiv. | compare w. | which means | Remarks |
ድኅረ | post | ቅድመ | pre | ድኅረ ገጽ is a common mistake |
ድር | web | መረብ | web | የድረ ገጽ መረብ = "website web"? |
ድረ ገጽ
(የገጾች ድር) |
website | ገጸ ድር
(የድር ገጽ) |
webpage | am proposing the later one ;) |
ጦማር
(==መልእክት) |
ኢ-ጦማር | some ppl are already using it |
ከአራት ነጥብ እና ከትዕምርተ ጥያቄ ውጪ ያሉት የነዚህን ያህል ስለማይዘወተሩ አጠቃቀም ላይም አንዳንድ ልዩነቶች (ብሎም ስህተቶች) ይታያሉ:: ቀስ በቀስ ወደዊኪፔዲያም ሳይመጣ አይቀርም:: የተሻለ የቋንቋ እውቀት ያለው ስው እስኪመጣ ...
- ሁለት ነጥብ (፡)
(no tip for now)
- አራት ነጥብ
(no tip for now)
- ነጠላ ሰረዝ (፣)
- ድርብ ሰረዝ (፤)
Equiv. to the English semi-colon (;). ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ሰዎች በቀላሉ ሊረዷቸው በሚችሏቸው አጫጭር አሳቦች ለመከፋፈል፣ በጣም አጫጭሮችን ደግሞ ለማጣመር መጠቀም ይቻላል። (ከነጠላ ሰረዝ ጋር ያለው ልዩነት ትንሽ አደናጋሪ መሰለኝ)
(Feel free to edit)