አባል:Ectv

ከውክፔዲያ

Special:Contributions/Ectv

ሌሎች የዜና ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ኢትዮዜና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ከአገር በቀል ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።
  • CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
  • ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
  • ECTV ኢሲቲቪ የአማርኛ ቴቪ በአሜሪካን ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል በተጨማሪ ቪዲዮና ፎቶ ይመለከታሉ። http://www.ectv.org


  • ቁጥራቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰበ የአለም ወሬ ደግሞ ከጉግል ዜና ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል።

ወደ ዊኪፔድያ እንኳን ደኅና መጡ!

ዊኪፔድያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች ለማቅረብ የሚጥር የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ዊኪፒዲያ ጥር፡ 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን 15,308ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።

ይህን መዝገበ እውቀት የተሟላ ለማድረግ አሁን ካሉት መጣጥፎች በብዙ ዕጥፍ የሚበልጡ ጽሑፎች ያስፈልጉናል። የፕሮጀክቱ ጀማሪዎች እና አንቀሳቃሾች ፕሮጀክቱን በመምራት ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ርእሶች መጣጥፍ በማዘጋጀትም ጭምር እየተሳተፉ ነው። እባክዎን እርስዎም በአማርኛ መጻፍ ከቻሉ፣ በሚፈልጉት ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ጽሑፎችን በማቅረብ ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት አስተዋጽኦ ያድርጉ። ይህ ሥራ ወደፊት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የዕውቀት ምንጭ እንደሚሆን ተስፋ አለን።

ዊኪፔድያ የጋራ ነው። ማንኛውም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። ጽሑፍ ለማቅረብም ሆነ የጽሑፍን ስሕተት፣ የፊደል ግድፈት (ታይፖ)፣ ወዘተ. ለማስተካከል፤ ወይም የጽሑፍ ማከያ ለማቅረብ ማድረግ ያለብዎት በዚያው ገጽ የኅዳግ ጥግ ያለውን "ይህን ገጽ ለማዘጋጀት" የሚለውን መጫን ብቻ ነው።

በቀይ ቀለም የሚታዩ ቃላት ገና ያልተጻፉ አርእስትን ይጠቍማሉ። በእነዚህም ሆነ በሌሎች ርእሶች ላይ መጣጥፍ ለማቅረብ ይችላሉ። ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ስራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።