አባል:Elfalem/help content

ከውክፔዲያ

ዊኪፔዲያ ነጻ የባለ ብዙ ቋንቋ መጽሓፈ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ)ነው። ይህ መጻሕፈ ዕውቀት በሺህ በሚቆጠሩ ሰዎች ከ200 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እየተጻፈ ነው። እርሶን ጨምሮ ማንኛውም ሰው በመጻፍ አና ማስተካከል መርዳት ይችላል። ከዚህ በታች ያሉት መጣጥፎች ስለማንበብ ፣ መጻፍ እና መርዳት መረጃ ይሰጣሉ።