አባል:Elfalem/welcome, newcomers

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ወደ አማርኛ ዊኪፔዲያ እንኳን ደህና መጡ።

ዊኪፔዲያ በብዙ ሰዎች ትብብር የሚጻፍ መጽሐፈ ዕውቀት ነው። ዊኪፔዲያ ዊኪ ነው ማለትም ማንኛውም ሰው ሊያስተካክለው ይችላል።

ዊኪፔዲያን መቃኘት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መጣጥፎችን ለማንበብ የፍለጋ ሣጥን ውስጥ አንድ አርዕስት ጽፈው 'እንሂድ' የሚለውን ይጫኑ። ከአንድ መጣጥፍ ውስጥም መያያዣ ሲያዩ ቢጫኑት ስለዛ ቃል ሌላ መጣጥፍ ውስጥ መረጃ አለ ማለት ነው። አንዳንዴ ከአንድ መጣጥፍ ስር የበለጠ መረጃ ለሚፈልጉ ከዊኪፔዲያ ውጭ ወደ ሆኑ ዌብሳይቶች የሚያመለክቱ መያያዣዎች አሉ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከመጣጥፉ በታች