Jump to content

አባል:Mrblackdub/ኬንድሪክ ላማር (1)

ከውክፔዲያ

 ኬንድሪክ ላማር ዳክወርዝ(በጁን ፩፯፣፩፱፰፯ ተወለደ) አሜሪካዊ የሂፕሆፕ አርቲስት ነው። የትውልድ ቦታው ኮምፕተን፤ ካሊፎርኒያ ይባላል። ኬንድሪክ ወደ ሂፕሆፕ አለም ውስጥ የገባው በቅጽል ስሙ ኬ.ዶት ሲሆን ፣ በመጀመሪያውን የሙዚቃ ስብስብ (Y.H.N.I.C. (Youngest Head Nigga In Charge)) በ፩፮(አስራ ስድስት) አመቱ  በመልቀቅ የሰዎችንና የሙዚቃ አለምን ስበ።የኬንድሪክ ላማር የመጀመሪያ የሙዚቃ አለበም Section.80 በ፳፲(2010)፣ ወደ አለም ያስተዋወቀው ሲሆን፣ ከአለበምሙ ውስጥ "HiiiPoWeR" የተባለው ነጠላ ዜማ የአመቱ ምርጥ የሂፕሆፕ የዜማ ተብሎለታል።