Jump to content

አባል:Yinebeb tamiru

ከውክፔዲያ

ጸሎት

ጌታ አባታችን ሆይ ስለዚህች ሰዓት ስምህ ይመስገን ባንቴ ጥበቃና ቸርነት ለዚህ ስላበቃሄን ክብር ምስጋና ላንቴ ይሁን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን

ባሳለፍከን መንገዶች አንቴን አስከፍተሄን ከሆኔ እባክህን ኋጥያታችንን አንቴ ይቅር በለን በንጹህ ደምህ እጠበን ይቅር ስላልከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን

አባት ሆይ ቀርዉን ዘመናችንን አንተ ባርክልን የተትረፈረፈ ህይወት ስጠን ስለምትሰጠን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን

ክፉ የሰይጣን ስራ የተመታ ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን!!! የኢየሱስ ልጆች ነን። am yinebeb tamiru