Jump to content

አባል ውይይት:Tekamikael47

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

🇪🇹 አገርህ ናት በቃ

ይቺው ናት ኢትዮጵያ ይቺው ናት አለምህ ብቻዋን የተኛች ከአለም ተደብቃ

አኪሯ ቀዝቃዞ፣

"ያንቀላፋች ውቢት" ያንተው የክት እቃ።

ምን ትሆን እንግዲህ አገርህ ናት እሷ ልቧን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ! አብረሃት አንቀላፋ፣ ወይ አብረሃት ንቃ!

☞ ነብይ መኮንን [ስውር ስፌት]

Start a discussion with Tekamikael47

Start a discussion