አቤል ሄርናንዴዝ
Appearance
|
አቤል ሄርናንዴዝ |
|||
|---|---|---|---|
አቤል ሄርናንዴዝ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2011 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | አቤል ማቲያስ ሄርናንዴዝ ፕላቴሮ | ||
| የትውልድ ቀን | ነሐሴ ፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ፓንዶ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 185 ሳ.ሜ.[1] | ||
| የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2000–2001 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | ||
| 2001–2006 እ.ኤ.አ. | ሴንትራል ኤስፓኞል | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2006–2008 እ.ኤ.አ. | ሴንትራል ኤስፓኞል | 30 | (9) |
| 2008–2009 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | 8 | (3) |
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ፓሌርሞ | 111 | (31) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 2008–2010 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 11 | (9) |
| 2012 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ ኦሎምፒክ | 3 | (1) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 14 | (7) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
አቤል ማቲያስ ሄርናንዴዝ ፕላቴሮ (Abel Mathías Hernández Platero) (ነሐሴ ፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሌርሞ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
- ↑ "ABEL MATHIAS PLATERO HERNANDEZ" (in ጣልያንኛ). US Liverpool. Archived from the original on የካቲት ፩ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም.. https://web.archive.org/web/20090208211315/http://www.ilpalermocalcio.it/it/0809/scheda.jsp?id=6680 በ2009-02-12 የተቃኘ.
