Jump to content

ሥነ አካል

ከውክፔዲያ
(ከአናቶሚ የተዛወረ)
ከአንድርያስ ቨሳሊዩስ ሥነ አካል መጽሐፍ፣ 1535 ዓም

ሥነ አካል፣ ሥነ ብልት ወይም አናቶሚ ማለት ሕይወት ያላቸውን ፍጡሮች መዋቅር፣ ክፍሎች፣ ብልቶች፣ እጢዎች ወዘተ. የሚያጥናው ትምህርት ዘርፍ ነው።