አና ናጋታ

ከውክፔዲያ

አና ናጋታ (ጃፓንኛ፦ 永田杏奈 1974 ዓ.ም. ተወልዳ) ጃፓናዊት ተዋናይ ናት።

በተለይ የምትታወቅበት ሚና በፊልሙ ባተል ሮያል እንደ ሂሮኖ ሺሚዙ ነው።