አንትረቢ

ከውክፔዲያ

አንትረቢ ወይም ኤንትሮፒስነግለት (ቴርሞዲናሚካ) ዘንድ በስነግሌታዊ ሁለተኛ ሕግ ሙቀትና ቅዝቃዜ ምንጊዜም ቢቀላቅሉ ወደ አንድ ሙቀት አንድላይ እስከሚደርሱ ድረስ በአንዱ ጣቢያ ውስጥ ሲቀላቀሉ ወደ ኤንትሮፒ ይመለሳል ይባላል። ለምሳሌ አንድ በረዶ ክፍል በሙቅ ውሃ ተጨምሮ ቶሎ ይቀልጣልና የውሃው ሙቀት ወደ አንትረቢ መሄድ ይባላል።

በዚህ አጋጣሚ አንትረቢ በሌላ ረገድ የሥልጣኔ ተቃራኒ ማለት ሊሆን ይችላል። በዚህም ትርጉም አንድ ኅብረተሠብ ያለ ምንም ሕግ ወይም ሥልጣኔ የሚደርስበት ኹኔታ ያመልክታል።