አንትወርፕ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የአንትወርፕ ሥፍራ በቤልጅግ ውስጥ

አንትወርፕ (ሆላንድኛ፦ Antwerpen /አንትወርፕን/፤ ፈረንሳይኛ፦ Anvers /አንቬ/) የቤልጅግ ከተማ ሲሆን የኗሪዎቹ ቁጥር 517,042 ነው። እነዚህ የሆላንድኛ ተነጋሪዎች ናቸው።