Jump to content

አንቶኒን ድቮርዣክ

ከውክፔዲያ
ድቮርዣክ በ1874 ዓም

አንቶኒን ድቮርዣክ (ቼክኛ፦ Antonín Dvořák 1833-1896 ዓም) ቼካዊ ክላሲካል ሙዚቃ አቀነባሪ ነበር። በዚያ ጊዜ የቼኮች አገር የኦስትሪያ-ሀንጋሪ መንግሥት ክፍል ነበር።