Jump to content

አንከረጅ

ከውክፔዲያ
የአንከረጅ ሥፍራ በአላስካ

አንከረጅ (እንግሊዝኛ፦ Anchorage) የአላስካ ከተማ ነው። በ1906 ዓም ተመሠረተ። የሕዝብ ቁጥር (2016 እ.ኤ.አ.) 298,192 ያህል ነው።