አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት
Jump to navigation
Jump to search
አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት | |||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|
የአድዋ ጦርነትን የሚያሳዩ ሥዕሎች | |||||||
| |||||||
ወገኖች | |||||||
![]() |
![]() | ||||||
መሪዎች | |||||||
ኦሬስቴ ባራቲየሪ | ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ | ||||||
አቅም | |||||||
፲ ሺህ | ከ፻ ሺህ በላይ | ||||||
የደረሰው ጉዳት | |||||||
የሞቱ፦ ከ፭ እስከ ፰ ሺህ |
የሞቱ፦ ፳፭ ሺህ |
አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት በኢጣሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ከ1895 እስከ 1896 እ.ኤ.አ. ድረስ የተካሄድ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ ድል መቀናጀት የአውሮፓ ሽሚያ ለአፍሪካን በስኬት የተቋቋመች ብቸኛ አፍሪካዊ ሀገር አድርጓታል። የጦርነቱ እጅግ ታዋቂው ውጊያ በአድዋ ላይ የተካሄደው ነው።