አንድሬስ ጉዋርዳዶ
Appearance
|
አንድሬስ ጉዋርዳዶ |
|||
|---|---|---|---|
![]() |
|||
| ሙሉ ስም | ሆዜ አንድሬስ ጉዋርዳዶ ሄርናንዴዝ | ||
| የትውልድ ቀን | መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ጉዋዳላጃራ፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 169 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ግራ አከፋፋይ፣ ግራ ክንፍ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 1993-2005 እ.ኤ.አ. | አትላስ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2005-2007 እ.ኤ.አ. | አትላስ | 64 | (6) |
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ዲፖርቲቮ ላ ኮሩኛ | 104 | (14) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2005 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 75 | (13) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መስከረም ፮ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሆዜ አንድሬስ ጉዋርዳዶ ሄርናንዴዝ (José Andrés Guardado Hernández, መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለዲፖርቲቮ ላ ኮሩኛ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።
