አከምባሎ ሰበረ

ከውክፔዲያ

አከምባሎ ሰበረአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ልጅ ከተወለደ በኋላ በእርግዝና ወቅት የተቋረጠ ግ/ስጋ ግንኙነትን መቀጠል።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]