አከርካሪ

ከውክፔዲያ
ደንደስ
የደረት አከርካሪ
ደንደስ
የተሟላ የአከርካሪ አጥንት

የጀርባ ዐጥንት:- ማለትም ከጎድን ዐጥንት ጋር የሚገናኝ ሆኖ፣ በጀርባ ላይ መሀል ለመሀል እስከ ዥበር አንጓ ድረስ የሚወርድ ዐጥንት አከርካሪ ይባላል። የአከርካሪ አጥንቶች እርስ በእርስ ተሰካክተው የሰረሰር መተላለፊያን የሚፈጥሩ 33 አጥንቶች ናቸው። [1]

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት