Jump to content

አዊ

ከውክፔዲያ

አዊ (ጎጃም አገው ምድር) አካባቢ አገውኛ (አዊኛ) ቋንቋ ይነገራል ።

500,000 ሚሊዮን እና ከዛ በለይ

መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አዊ ዞን በቀድሞ አጠራሩ ጎጃም አገው ምድር በመኻል ጎጃም ይገኛል እነ ጥንት ኖሪ የሆኑ ጎጃም አገው ባህላዊ እምነት የሚያምኑ ህዝቦች እንዳ ነበሩ ታሪክ ያስራዳል። አዊ ዞን በስተ ደቡብ እና ምስራቅ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ በሰተ ምዕራብ ቤንሻሻንጉል ጉምዝ ክልል እና በስተ ሰሰሜን ሰሜን ጎንደር ያዋስኑታል። በ16ወረዳወች የተዋቀረ ነው።ኮሶበር (እንጅባራ) በባንጃ ወረዳ የሚገኝ ከተማ ሲኾን የአገው አዊ ዞን አስተዳደር ማእከል ነው።

የአዊ አገወች ከ10-15ኛው ክፍለ ዘመን ከዋግ 7 ሁኖ ወደ ጎጃም እንደመጡ ይነገራል ።

በኢትዮጵያ ከሚገኙ ቀደምት ህዝቦች መካከል የመጀመሪያዎቹ ሲሆኑ የአክሱምን ሥልጣኔ የመሠረቱ ሕዝቦች ናቸው።ይህ ህዝብ በ አማራ ክልል በጎጃም ውስጥ የሚገኝ እጅግ በጣም ሰፊ መልክአ ምድር ላይ ሰፍሮ የሚገኝ ሲሆን። የአማራ ክልል ዞን አንድ ነው። የዞኑ ወና ከተማም እንጅባራ ወይም ኮሶበር ይባላል። በታሪክ እንደሚነገረው ከሆነ"አክሱም" ማለት ከሁለት አዊኛ ቃላት የተገኘ ሱሆን "አኹ" ማለት "ውሃ" እና "ሹም" ማለት "አለቃ" ማለት ነው። በዚህም አክሱም የሚለው ቃል የተገኘው አኹ ሹም የውሃ አለቃ ከሚለው የአዊኛ/አገውኛ/ ቋንቋ እንደሆና የታሪክ ምሁራን ያስረዳሉ።ነገር ግን ይህ ደግ የሆነ ሃይማኖተኛ ህዝብ ሀገርን የገነባ ሁኖ ሳለ ያልተወራለት ያልተዘመረለት ቅዱስ ሕዝብ ነው። በዞኑ ከ90% በላይ የሚሆኖው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ ሲሆን። በአንዳንድ አካባቢዎች በትገኝነት ከወሎና ሌሎች አካባቢዎች በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ተሰደው የመጡ ሙስሊሞች ይኖራሉ።

They are the first among the ancient peoples in Ethiopia who founded the civilization of Aksum. Amhara Region is one zone. Their main town is called Enjbara or Kosober. Historically, "Aksum" means "Aku" meaning "water" and "Shum" meaning "chief" Historians say that the words spoken in Aksum are from the Awigna/Agewgna language. More than 90% of these are followers of the Orthodox Tewahedo religion. Some areas of Wollo and others are inhabited by Muslims who came to exile during the reign of Emperor Tewodros.[Ethiopian Ortodox tradition and church history 1]

[Ethiopian Ortodox tradition and church history 1]

አዊ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።
Cite error: <ref> tags exist for a group named "Ethiopian Ortodox tradition and church history", but no corresponding <references group="Ethiopian Ortodox tradition and church history"/> tag was found