አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ
Appearance
| ሙሉ ስም | አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ |
| ቅጽል ስም(ሞች) | አዋሳ ከነማ |
| አርማ | {{{አርማ}}} |
| ምሥረታ | 1978 እ.ኤ.አ. |
| ስታዲየም | አዋሳ ከነማ ስታዲየም |
| ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ |
| ድረ ገጽ | |
አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ በአዋሳ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዋሳ ከነማ ስታዲየም ነው።