አወበል

ከውክፔዲያ
(ከአዋበል ወረዳ የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search
አወበል
አወበል
አወበል is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አወበል

10°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


አወበልአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።

አዋበል ወረዳ በ28 ቀበሌወች የተዋቀረች እና ዋና የወረዳው ከተማ ሉማሜ ትባላለች። አዎበል ወረዳ በጤፍ አምራችነቷ የታወቀች ወረዳ ነች። ከደጀን እስከ አምበር ኦነድድ ወረዳ ያሉት አርሶ አደሮች በከተማዋ ልዩ የገበያ ንግድ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ።


ህዝብ ቆጠራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአወበል ወረዳ ህዝብ ቁጥር
ዓ.ም.** የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት


አወበል አቀማመጥ

አወበልማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]