ጤፍ
Jump to navigation
Jump to search
ጤፍ በሮማይስጥ Eragrostis tef በመባል የታወቀው የሳር ዘር ነው። የጤፍ ፍሬ በጣም ደቃቅ ከመሆኑ የተነሳ አንዷ ነጥሎ በእጅ ማንሳት አይቻልም። ደቃቅነቱን የሚገልጹ አባባሎች፡
ከጤፍ ጨርሶ ጥሬ ጤፍ ከዘማዷ ጎታ ትሞላ የጤፍ ያክል የሚልቅህ የጤፍ ያክል ያደቅቅሃል
ከጤፍ እንጀራ፣ ዳቦ፣ ገንፎ፣ አጥሚትና ሌላም የምግብ ዓይነት ማዘጋጀት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን በጣም የሚወዱት ምግባቸው እንጀራ ከጤፍ ዶቄት ሲዘጋጅ በጣም ያምራል። ጤፍ በማዕደን ይዘቱ የከበረ ነው። ግሉተ የሚባለው ንጥረ ነገር በጤፍ ውስጥ የለም። ስለዚህ ምግብነቱን በጣም ተፈላጊ ያደርገዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |