አዋይ ከቤት ጋር በብዛት የሚያያዝ የመንፈስ አይነት ነው። ከቦታም ጋር ሊያያዝ ይችላል። ሴትም ሆነ ወንድሊሆን ይችላል። አንድ አንድ የኢትዮጵያ ሰዎች ለቤቱ አዋይ በማለት ምግብ በባዶ ጠረጴዛ ላይ ሲተው ይስተዋላሉ [1]።