Jump to content

አዘርኛ

ከውክፔዲያ
አዘርኛ የሚነግሩባቸው ቦታዎች

አዘርኛ (Azərbaycanca /አዝርባይጃንጃ/) በአዘርባይጃንና ከአዘርባይጃን አጠገብ ባሉት ክፍሎች በተለይም በፋርስ የሚነገር ቱርኪክ ቋንቋ ነው።