Pages for logged out editors learn more
አዝማሪ የኢትዮጵያ ባህላዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ጊዜ በማሲንቆ እየታጀበ ዘፈን ያቀርባል። አልፎ አልፎም ዋሽንት፣ ክራር ፣ ከበሮ እና አታሞ ያጅበዋል።