አያስቅም
Appearance
አያስቅም የአርቲስት ደረጀ ኃይሌ አስቂኝ ፊልም ነው። ፊልሙ በኢትዮጵያ ውስጥ የተሠራ ሲሆን በሀገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ ቆይቷል። በዚህም በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |