Jump to content

አይብ

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከወተት ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በተር ሚልክ በድስት ጥዶ ማፍላት, መፍላት ሲጀምር ዮገርት 2% መጨመር ና አብሮ ማፍላት በመካከለኛ ሙቀት መሆን አለበት, አይቡ ከውሃው ተለይቶ መንሳፈፍ ሲጀምር ከተጣደበት አውጥቶ እስኪቀዘቅዝ መጠበቅ, በማጥለያ ውሃውን ከዐይቡ መለየት , ፍሪዝር(በረዶ በት )ማቅዝቀዝ' አውጥቶ ከተፈለገው የምግብ አይነት ጋር መመገብ.

አስፈላጊ ነገሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1 ውይም 2 % በተር ሚልክ እና 2% ዮገርት , መለስተኛ ድስት ,ማጥለያ ,አይቡንማስቅመጫ ጎድጋዳ ሳህን ይህ ከላይ የተገለጥጸው አሰርራር በ ሰሜን አመሪካ ለሚኖሩ እትዮጵያኖች የሚረዳ ተብሎ የታሰበ ነው