አይ ጎራዴ አይ አስተጣጠቅ

ከውክፔዲያ

አይ ጎራዴ አይ አስተጣጠቅ

3.አንድ የሚኒልክ መኮንን ስልብ ነበሩ ይባላል። መኮንኑ አንድ የጀግንነት ስራ ይሰሩና ሙሉ ትጥቅ ከነልብሱ ይሸለማሉ። አለቃን ያገኟቸውና “አለቃ እንዴት ነው?” “አላማረብኝም” ይላሉ።አለቃም መልሰው “አይ አስተታጠቅ አይ አለባበሥ አይ ጎራዴ አይ ጎራዴ አይ ጎራዴ” ይላሉ። ሌሎች መኳንንት መኮንኑን አለቃ ምን አሉህ? ይሉታል አደነቁኝ አይ አስተታጠቅ አይ ጎራዴ አሉኝ ይላል።መኳንንቱም ምን አደነቁህ ሰደቡህ እንጂ ስልብ ስለሆንክ ጎራዳ ነህ - አይ ጎራዴ -የኔ ጎራዳ ነው ያሉህ ብለው ሲነግሩት አለቃን ካልገደልኩ ብሎ በገላጋይ ነው አለቃ የተረፉት ይባላል፡፡