Jump to content

አዮኒክ ቦንድ

ከውክፔዲያ

አዮኒክ ቦንድጥንተ ንጥር ጥናት ውሑድ ሲሠራ ከሁለት ንጥረ ነገሮች አቶም መካከል የሚፈጠረው ማሠርያ ወይም መያያዣ ነው። የአንዱ ንጥረ ነገር አቶም ሌሌላው ንጥረ ነገር አቶም ኤሌክትሮን ሲሰጥ አዮን ይባላል፣ ውሑድ ይሆናል።

ለምሳሌ ጨው የሚገኘው ሶዲየም (Na) እና ክሎሪን (Cl) ንጥረ ነገሮች ሲዋሀዱ ከሶዲየም አቶም አንድ ኤሌክትሮን ሒዶ አቶሙ ስለዚህ አወንታዊ (ፖዚቲቭ) ይሆናል፣ አዮን ይባላል። የክሎሪኑ አቶም ግን ኤሌክቶኑን ተቀብሎ እሱ አሉታዊ (ኔጋቲቭ) ሆኖ ካታዮን ይባላል። አሁን ከሁለቱ መካከል አዮኒክ ቦንድ ከአወንታዊውና ከአሉታዊው መካከል እንደ ማግኔጢስ ያሠራቸዋል፤ ጨው ነው።