አደብ ገዛ

ከውክፔዲያ

አደብ ገዛአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥሩ ባህርይ አሳየ

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ አደብ ገዝቷል፣ እንደ ድሮው መጥፎ አይናገርም።