አዲስ አድማስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አዲስ አድማስኢትዮጵያ የሚታተም ሳምንታዊ ጋዜጣ ነው። ጋዜጣው የሚታተው በአድማስ አድቨርታይዚንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ሲሆን የተመሰረተው በታኅሣሥ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ነው። በአሁኑ ጊዜ የጋዜጣው ሥራ አስኪያጅ ገነት ጎሳዬ ስትሆን ዋና አዘጋጅ ደግሞ ነቢይ መኮንን ነው።

የውጭ መያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • www.addisadmassnews.com