Jump to content

አዳማ ስታዲየም

ከውክፔዲያ

አዳማ ስታዲየምአዳማኢትዮጵያ የሚገኝ ስታዲየም ነው። አራት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የአዳማ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ መቀመጫ ነው።