አድባር የማይታዩ መናፍስት አይነት ሲሆን ከቦታ ጋር ተያይዞ የሚገኝ የመንፈስ አይነት ነው። አድባር፣ ጥሩም ሆነ መጥፎ እንዲሁ ሴትም ሆነ ወንድ ሊሆን ይችላል። አንድ ቦታ በጥሩ ሁኔታ ሲገኝ አድባሩ ጥሩ ይሰራል ይባላል ሆኖም በአካባቢው በሽታ እና ችጋር ከበዛ፣ ቦታው መጥፎ አድባር አለው ይባላል[1]።
- ^ Reidulf Knut Molvaer: Socialization and social control in Ethiopia (1995) Page 47