አድዋ (ፊልም)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አድዋኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የተሰራ ጥናታዊ ፊልም ነው። ፊልሙ በ1999 እ.ኤ.አ. የተሠራ ሲሆን የአድዋ ጦርነት ጊዜ የነበረውን የኢትዮጵያ ሁኔታ ይዳሥሳል።