Jump to content

አገሶቄ

ከውክፔዲያ

አገሶቄ የሚባለው ቦታ ከጢያ ከተማ በጥቂት ኪሎሜትሮች ርቀት በኦማ ገርጌ ቀበሌ አቅጣጫ የሚገኝ ቦታ ሲሆን እጅግ በጣም ግዙፍ ህንፃ የሚመስል ረጅም የቋጥኝ ክምር የሚታይበት ቦታ ነው። የቋጥኝ ክምሩ ከስሩ ከበቀሉት ከከበበው የደን ሽፋን በላይ በርዝመት ወጥቶ የሚታይ ሲሆን ለአካባቢው የተለየ ግርማ የሰጠ ነው፤