12°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ፋሲል ግቢ ውስጥ በስሜን ክፍል ሲገኝ፣ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፯፻፰ ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በእልፍኝ በር አድርጎ ነው።