Jump to content

አጥሚት

ከውክፔዲያ

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣

ውሃ ይፈላል፣ ዱቄቱን በትንሽ በትንሹ እየነሰነሱ በማማሰያ ቀስ ብሎ ማማሰል። ድስቱ እንዳይዝ በተደጋጋሚ እያማሰሉ ስኳር መጨመር። ትንሽ ቅቤ ጣል ማድረግ። በደንብ ሲበስል ሙቀቱን እንዲጠብቅ ፔርሙዝ ውስጥ በመክተት በኩባያ እየቀዱ መጠጣት። [1]

አጥሚት ወይም ሙቅ ከስንዴ፣ አጃ፣ ገብስ እና ቡላ ዱቄት ይዘጋጃል። በተለይ የወለደች አራስ ወገብ ይጠግናል ተብሎ ይታመናል።

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ ውሃ ይፈላል፣ ዱቄቱን በትንሽ በትንሹ እየነሰነሱ በማማሰያ ቀስ ብሎ ማማሰል። ድስቱ እንዳይዝ በተደጋጋሚ እያማሰሉ ስኳር መጨመር። ትንሽ ቅቤ ጣል ማድረግ። በደንብ ሲበስል ሙቀቱን እንዲጠብቅ ፔርሙዝ ውስጥ በመክተት በኩባያ እያወጡ መጠጣት።