አጥር

ከውክፔዲያ

አጥርግንባታ ስራ ውስጥ በቤት ወይም በሌላ ንብረት ዙሪያ እንደ በጠበቂያ ወይንም የድንበር ወሰንነት የሚያገለግል መዋቅር ነው። ይህ ይህ መዋቅር ከእንጨት የሚሰራ ከሆነ በሚስማር ወይንም ሌላ ማያያዣ (ገመድ ሊሆን ይችላል) እየተያያዘ እንዲቆም ይደረጋል። ነገር ግን መዋቅሩ እንደ ቆርቆሮጎማግንብ እንዲሁም ሽቦ የመሰሉ የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች ሊሰራ ይችላል።