አፍሪካንስ

ከውክፔዲያ
አፍሪካንስ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ
አፍሪካንስ በናሚቢያ ውስጥ የሚነገርበት ሥፍራ


አፍሪካንስ (Afrikaans) በደቡብ አፍሪካ የሚነገር ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋ ነው። የቋንቋው መንስኤ ከሆላንድኛ ነው።